የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 3
  • ከታኅሣሥ 10-16

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 10-16
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 3

ከታኅሣሥ 10-16

የሐዋርያት ሥራ 12-14

  • መዝሙር 60 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በርናባስና ጳውሎስ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ደቀ መዛሙርት አፈሩ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ሥራ 13:2, 3—ይሖዋ በርናባስንና ሳኦልን ለአንድ ልዩ ሥራ መረጣቸው (bt 85-86 አን. 4)

    • ሥራ 13:12, 48፤ 14:1—በትጋት ያከናወኑት ሥራ ጥሩ ውጤት አስገኘ (bt 95 አን. 5)

    • ሥራ 14:21, 22—በርናባስና ጳውሎስ አዳዲሶቹን ደቀ መዛሙርት አጠናከሩ (w14 9/15 13 አን. 4-5)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሥራ 12:21-23—ሄሮድስ ከደረሰበት ነገር ምን ትምህርት እናገኛለን? (w08 5/15 32 አን. 7)

    • ሥራ 13:9—ሳኦል “ጳውሎስ” ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሥራ 12:1-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bt 78-79 አን. 8-9—ጭብጥ፦ ለእምነት ባልንጀሮቻችሁ ጸልዩ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 65

  • “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—‘ትክክለኛ የልብ ዝንባሌ ያላቸው’ ሰዎች ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ መርዳት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ አምላክ ይረዳችኋል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 38

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 147 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ