ጳውሎስና በርናባስ በሰርግዮስ ጳውሎስ ፊት ቀርበው
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 12-14
በርናባስና ጳውሎስ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ደቀ መዛሙርት አፈሩ
በርናባስና ጳውሎስ ኃይለኛ ተቃውሞ ቢያጋጥማቸውም ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ክርስትናን እንዲቀበሉ ለመርዳት ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል
ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ምሥራቹን ሰብከዋል
አዳዲሶቹን ደቀ መዛሙርት “በእምነት ጸንተው እንዲኖሩ” አበረታተዋል