የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 100
  • እንግዳ ተቀባይ ሁኑ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እንግዳ ተቀባይ ሁኑ
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በእንግድነት ተቀበሏቸው
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • “እንግዶችን ለመቀበል ትጉ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
  • እንግዳ ተቀባይነት—በጣም አስፈላጊ የሆነ ባሕርይ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2018
  • እንግዳ ተቀባይ በመሆን ለሌሎች “ጥሩ ነገር” አካፍሉ (ማቴ. 12:35ሀ)
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 100

መዝሙር 100

እንግዳ ተቀባይ ሁኑ

በወረቀት የሚታተመው

(የሐዋርያት ሥራ 17:7)

  1. 1. እንግዳ ተቀባይ ነው ይሖዋ ’ባት፤

    ለሁሉም ያስባል፣ ማዳላት አያውቅ።

    ዝናብና ፀሐይ

    ለሁሉም ይሰጣል፤

    መልካም ስጦታው ያረካናል።

    ለተቸገረ ሰው ጥሩ ስንሆን፣

    ይሖዋ አምላክን እንመስለዋለን።

    ለሌሎች ልባዊ

    ደግነት ካሳየን፣

    ካምላክ ወሮታ ’ናገኛለን።

  2. 2. የተቸገሩትን ስንደግፋቸው፣

    መልካም ውጤት አለው ስናዝንላቸው።

    ባናውቃቸው እንኳ

    እንቀበላቸው፤

    በችግር ጊዜ እንርዳቸው።

    ልክ እንደ ሊዲያ ‘ቤቴ ኑ’ እንበል፤

    ቤታችን ’ሚመጣ ሰው እፎይ ይበል።

    ይሖዋ እንደ’ሱ

    ደጎች የሆኑትን፣

    ምንጊዜም ይባርካቸዋል።

(በተጨማሪም ሥራ 16:14, 15⁠ን፣ ሮም 12:13⁠ን፣ 1 ጢሞ. 3:2⁠ን፣ ዕብ. 13:2⁠ን እና 1 ጴጥ. 4:9⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ