የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 63
  • የይሖዋ ምሥክሮች ነን!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋ ምሥክሮች ነን!
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ምሥክሮች ነን!
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ልዩ ንብረት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ልዩ ንብረት
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ስምህ ይሖዋ ነው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 63

መዝሙር 63

የይሖዋ ምሥክሮች ነን!

በወረቀት የሚታተመው

(ኢሳይያስ 43:10-12)

  1. 1. ሰዎች ከ’ንጨት ከድንጋይ፣

    አማልክት ይሠራሉ።

    ሁሉን ቻይ አምላክን

    አናውቅም አሉ።

    ጣዖታት ናቸው ከንቱ፤

    መተንበይ የማይችሉ።

    አምላክነታቸው ውሸት ነው፤

    ምንም ማስረጃ የሌለው።

    (አዝማች)

    ያምላክ ትንቢት እውነት ነው፤

    ይፈጸማል በጊዜው።

    የይሖዋ ምሥክሮች ነን፤

    እንመሥክር ተማምነን።

  2. 2. ስሙን እናውጃለን፤

    ዝናውን ’ናወራለን።

    የአምላክን መንግሥት

    እንሰብካለን።

    ሰዎች እውነትን አውቀው፣

    ነፃ ይውጡ ተምረው።

    እድገት አድርገው ከበረቱ

    አምላክን ያወድሳሉ።

    (አዝማች)

    ያምላክ ትንቢት እውነት ነው፤

    ይፈጸማል በጊዜው።

    የይሖዋ ምሥክሮች ነን፤

    እንመሥክር ተማምነን።

  3. 3. ምሥክርነታችን

    ስሙን ያስከብረዋል።

    ያምላክን ጠላቶች

    ያስጠነቅቃል።

    ንስሐ ከገቡ ግን

    ያገኛሉ ምሕረቱን።

    ደስታ፣ ሰላም ይኖራቸዋል፤

    ተስፋቸው ይለመልማል።

    (አዝማች)

    ያምላክ ትንቢት እውነት ነው፤

    ይፈጸማል በጊዜው።

    የይሖዋ ምሥክሮች ነን፤

    እንመሥክር ተማምነን።

(በተጨማሪም ኢሳ. 37:19⁠፤ 55:11⁠ን እና ሕዝ. 3:19⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ