የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሚያዝያ ገጽ 6
  • መጥፎ ጓደኝነት የሚያስከትለው ከባድ መዘዝ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጥፎ ጓደኝነት የሚያስከትለው ከባድ መዘዝ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ስለ መንፈሳዊ ነገሮች መወያየት ያንጻል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • የእኩዮች ተጽዕኖ እና የስብከት መብትህ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2000
  • ጊዜህን ይሖዋን ከሚወዱ ሰዎች ጋር አሳልፍ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • አምላክ የሚወዳቸውን ውደድ
    ‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሚያዝያ ገጽ 6
አንድ ወንድም አብረውት ከሚሠሩ ሰዎች ጋር ከሥራ በኋላ መጠጥ እየጠጣ ዘና ሲል። ስለሚያስደስቷቸው ነገሮች ለምሳሌ ስለ ልብስ፣ ስለ ቪዲዮ ጌሞች፣ ስለ ገንዘብና ስለ ኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሲያወሩ ጉዳዩ አሳስቦት እያዳመጠ ነው

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 34-35

መጥፎ ጓደኝነት የሚያስከትለው ከባድ መዘዝ

34:1, 2, 7, 25

ጎረቤቶቻችን፣ የሥራ ባልደረቦቻችን ወይም አብረውን የሚማሩ ልጆች አንዳንድ መልካም ባሕርያት አሏቸው ማለት ጥሩ ጓደኞች ሊሆኑን ይችላሉ ማለት ነው? አንድ ሰው ጥሩ ጓደኛ እንደሚሆነንና እንደማይሆነን ለመወሰን ምን ሊረዳን ይችላል?

  • ጓደኞቼ ከይሖዋ ጋር ያለኝ ዝምድና ይበልጥ እየተጠናከረ እንዲሄድ ይረዱኛል?

  • ወሬያቸው ከፍ አድርገው ስለሚመለከቱት ነገር ምን ይጠቁማል?—ማቴ 12:34

ራስህን እንዲህ እያልክ ጠይቅ፦ ‘ጓደኞቼ ከይሖዋ ጋር ባለኝ ዝምድና ላይ ምን ተጽዕኖ እያሳደሩ ነው?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ