የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሚያዝያ ገጽ 6
  • ከሚያዝያ 27–ግንቦት 3

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 27–ግንቦት 3
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሚያዝያ ገጽ 6

ከሚያዝያ 27–ግንቦት 3

ዘፍጥረት 34-35

  • መዝሙር 28 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “መጥፎ ጓደኝነት የሚያስከትለው ከባድ መዘዝ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 34:1—ዲና ከከነአን ወጣት ሴቶች ጋር ጊዜ ለማሳለፍ በተደጋጋሚ ወደ እነሱ ትሄድ ነበር (w97 2/1 30 አን. 4)

    • ዘፍ 34:2—ሴኬም ዲናን አስገድዶ ደፈራት (lvs 124 አን. 14)

    • ዘፍ 34:7, 25—ስምዖንና ሌዊ ሴኬምን እና በከተማዋ ውስጥ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ገደሉ (w09 9/1 21 አን. 1-2)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 35:8—ዲቦራ ማን ናት? ከእሷስ ምን ትምህርት ልናገኝ እንችላለን? (it-1 600 አን. 4)

    • ዘፍ 35:22-26—በመሲሑ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚካተቱት የብኩርና መብት ያላቸው ሰዎች ብቻ እንዳልሆኑ እንዴት እናውቃለን? (w17.12 14)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 34:1-19 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ኤልሳ የምታነጋግራትን ሴት ልብ ለመንካት ጥረት ያደረገችው እንዴት ነው? ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅመን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር የምንችለው እንዴት ነው?

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 13)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 4 አን. 6-7 (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 40

  • “ባዕዳን አማልክትን አስወግዱ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ‘ዲያብሎስን ተቃወሙት’ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 104

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 2 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ