የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 2
  • ስምህ ይሖዋ ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ስምህ ይሖዋ ነው
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ስምህ ይሖዋ ነው
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • መንገዳችንን የተቃና ማድረግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ጸንተው እንዲቆሙ አስተምሯቸው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ጸንተው እንዲቆሙ አስተምሯቸው
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 2

መዝሙር 2

ስምህ ይሖዋ ነው

በወረቀት የሚታተመው

(መዝሙር 83:18)

  1. 1. የፍጥረታት ጌታ፣

    ሕያው ነህ፣ እውነተኛ።

    ለዘመናት የኖረው

    ስምህ ይሖዋ ነው።

    ሕዝብህ መሆናችን፣

    ክብር ነው ኩራታችን።

    እናውጅ ያንተን ግርማ፤

    ምድር ሁሉ ይስማ።

    (አዝማች)

    ይሖዋ፣ ይሖዋ፣

    የሚመስልህ የለም።

    በሰማይም፣ በምድርም

    ሌላ አምላክ የለም።

    ሁሉን ቻይ አንተ ብቻ ነህ፤

    ይህን ይወቅ ዓለም።

    ይሖዋ፣ ይሖዋ፣

    ሌላ አምላክ የለም ለኛ።

  2. 2. እንደምትፈልገው፣

    ልብህ እንደሚመኘው

    እንድንሆን ታደርጋለህ፤

    ይሖዋ ነው ስምህ።

    ክቡር ስም ሰጠኸን፤

    ምሥክሮቼ አልከን።

    ‘ለስሜ የሚሆን ሕዝብ’

    ብለህ አከበርከን።

    (አዝማች)

    ይሖዋ፣ ይሖዋ፣

    የሚመስልህ የለም።

    በሰማይም፣ በምድርም

    ሌላ አምላክ የለም።

    ሁሉን ቻይ አንተ ብቻ ነህ፤

    ይህን ይወቅ ዓለም።

    ይሖዋ፣ ይሖዋ፣

    ሌላ አምላክ የለም ለኛ።

(በተጨማሪም 2 ዜና 6:14⁠ን፣ መዝ. 72:19⁠ን እና ኢሳ. 42:8⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ