የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 122
  • ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • “ጸንታችሁ ቁሙ፤ አትነቃነቁ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ጠንካራ ያደርግሃል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ጠንካራ ያደርግሃል
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 122

መዝሙር 122

ጸንታችሁ ቁሙ፣ አትነቃነቁ!

በወረቀት የሚታተመው

(1 ቆሮንቶስ 15:58)

  1. 1. ብሔራት ፈርተዋል፣ ታውከዋል፤

    ‘ምን ሊመጣ ነው?’ ብለው ሰግተዋል።

    ጠንክረን፣ ጸንተን መቆም አለብን፤

    ለአምላክ ታማኝ ሆነን።

    (አዝማች)

    ከዓለም እድፍ ርቀን፣

    ንጹሕ አቋም ጠብቀን፣

    እስከ መጨረሻው

    ጸንተን እንቆማለን።

  2. 2. ጤናማ አስተሳሰብ ካለን ነው፣

    ፈተናዎችን ’ምንቋቋመው።

    ለክፉ ነገር ጥላቻ ካለን፣

    ጠንካሮች እንሆናለን።

    (አዝማች)

    ከዓለም እድፍ ርቀን፣

    ንጹሕ አቋም ጠብቀን፣

    እስከ መጨረሻው

    ጸንተን እንቆማለን።

  3. 3. በሙሉ ልብ እናምልክ ይሖዋን፤

    በትጋት እናገልግለው ጌታን።

    ምሥራቹን እንስበክ ሁልጊዜ፤

    አጭር ነው ያለን ጊዜ።

    (አዝማች)

    ከዓለም እድፍ ርቀን፣

    ንጹሕ አቋም ጠብቀን፣

    እስከ መጨረሻው

    ጸንተን እንቆማለን።

(በተጨማሪም ሉቃስ 21:9⁠ን እና 1 ጴጥ. 4:7⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ