የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mrt ርዕስ 5
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም
  • ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባቤን ይበልጥ አስደሳች ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?
    ንቁ!—2001
  • ክፍል 1 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ዮሴፍ የሰዎችን ሕይወት አትርፏል
    ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች
  • የቤተሰብ አባላት የተሟላ ተሳትፎ ማድረግ የሚችሉበት መንገድ —በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1999
ለተጨማሪ መረጃ
ተጨማሪ ርዕሰ ጉዳዮች
mrt ርዕስ 5
አንዲት ሴት በjw.org ላይ የሚገኘውን የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም ስትመለከት

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

መጽሐፍ ቅዱስ ለሕይወታችን የሚጠቅም ከሁሉ የላቀ ጥበብ ያዘለ መመሪያ ይዟል። መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ የምታነብ፣ ባነበብከው ላይ ዘወትር የምታሰላስል እንዲሁም የተማርከውን በሥራ ላይ የምታውል ከሆነ “መንገድህ ይቃናልሃል።” (ኢያሱ 1:8፤ መዝሙር 1:1-3) በተጨማሪም አምላክንና ልጁን ኢየሱስን ማወቅ ትችላለህ፤ እንዲህ ያለው እውቀት ደግሞ መዳን ያስገኝልሃል።—ዮሐንስ 17:3

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም

ይሁንና መጽሐፍ ቅዱስን በምን ዓይነት ቅደም ተከተል ማንበብ ትችላለህ? የተለያዩ አማራጮች አሉህ። ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍቱን አሁን ባሉበት ቅደም ተከተል አሊያም በተለያዩ ርዕሶች ከፋፍለህ ለማንበብ ይረዳሃል። ለምሳሌ፣ አምላክ ከጥንት እስራኤላውያን ጋር ስለነበረው ግንኙነት የሚገልጸውን ታሪክ ለማወቅ የተወሰኑ ክፍሎችን መርጠህ ማንበብ ትችላለህ። ወይም ደግሞ በመጀመሪያው መቶ ዘመን ስለነበረው የክርስቲያን ጉባኤ አጀማመርና እድገት የሚተርኩ ዘገባዎችን ለማግኘት ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችን ማንበብ ትችላለህ። በፕሮግራሙ መሠረት የተወሰኑ ምዕራፎችን በየዕለቱ ካነበብክ ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ በአንድ ዓመት ውስጥ አንብበህ መጨረስ ትችላለህ።

ለየዕለቱም ይሁን ለአንድ ዓመት የሚሆን አሊያም ለጀማሪዎች የሚሆን የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም የምትፈልግ ከሆነ ይህ ፕሮግራም ይጠቅምሃል። ይህን የሚታተም የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም ካወረድክ በኋላ ዛሬ ነገ ሳትል ማንበብ ጀምር።

አውርድ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ