የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 3/06 ገጽ 20-31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2006
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይህ የሆነው የት ነበር?
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2006
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2006
g 3/06 ገጽ 20-31

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ይህ ተዓምር የተፈጸመው በየትኛው ከተማ አቅራቢያ ነው?

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ናዝሬት

ጻፎን

አዳም

ኢያሪኮ

◆ ኤልያስ ያረገው ወደየትኛው “ሰማይ” ነው?

......

◆ ኤልሳዕ የኤልያስ መንፈስ በእጥፍ እንዲወርድበት የጠየቀው ለምን ነበር?

......

◼ ለውይይት:- ኤልሳዕ ካቀረበው ጥያቄ ምን ትምህርት አገኘህ?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ሥዕሉንና ታሪኩ የተፈጸመበትን ትክክለኛ ዘመን በመሥመር አገናኝ።

29 ከክ.ል.በኋላ 30 31 32 33 36

2. ሉቃስ 3:1, 2

3. ዮሐንስ 5:1-9

4. ዮሐንስ 2:13፤ 3:1-21

እኔ ማን ነኝ?

5. ባለቤቴ የሞት ፍርድ በይኖብኝ ነበር፤ የቅርብ ዘመዴ የሰጠኝ ምክር ግን ሕይወቴን አተረፈልኝ።

እኔ ማን ነኝ?

6. አንድ ዓመት ሳይሞላኝ ቤተ መቅደስ ገባሁ፤ ለቀጣዮቹ ስድስት ዓመታት ከዚያ አልወጣሁም።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 5 አንድ ሰው እንዲያፈቅርህ ማድረግ ትችላለህ? (ማሕልየ መሓልይ 8:․․․)

ገጽ 6 እውነተኛ ፍቅር ምን ይጨምራል? (ቈላስይስ 3:․․․)

ገጽ 13 ኢየሱስ የአምላክ ልጅ እንደሆነ በጣም ልዩና አስገራሚ በሆነ መንገድ የተገለጸው መቼ ነበር? (ሮሜ 1:․․․)

ገጽ 27 ፍላጎትን ስድ መልቀቅ ምን አደጋ አለው? (ሮሜ 1:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 20 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ኢያሪኮ።​—⁠2 ነገሥት 2:4-11

◆ በዓይናችን ወደምናየው ሰማይ ነው።​—⁠መጠበቂያ ግንብ 8/1/05፣ ገጽ 9

◆ ኤልሳዕ ለበኩር ልጅ እንደሚደረገው ሁለት እጥፍ ድርሻ እንዲሰጠው መጠየቁ እንደነበር ከሁኔታዎቹ መረዳት ይቻላል።​—⁠መጠበቂያ ግንብ 11/1/03፣ ገጽ 31

2. 29 ከክርስቶስ ልደት በኋላ​—⁠እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው፣ a ምዕ. 11

3. 31 ከክርስቶስ ልደት በኋላ​—⁠እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው፣ ምዕ. 29

4. 30 ከክርስቶስ ልደት በኋላ​—⁠እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው፣ ምዕ. 17

5. አስቴር።​—⁠አስቴር 2:7, 17፤ 3:12, 13፤ 4:12-17፤ 8:3-8

6. ኢዮአስ።​—⁠2 ዜና መዋዕል 22:11, 12፤ 23:20–24:1

[የግርጌ ማስታወሻ]

a በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀ።

[በገጽ 31 ላይ የሚገኙ የሥዕል ምንጮች]

የመጀመሪያው ክብ ውስጥ ያለው ፎቶ:- Courtesy of London Ambulance Service NHS Trust; ሦስተኛው ክብ ውስጥ ያለው ፎቶ:- Courtesy of Tourism Queensland

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ