የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g17 ቁጥር 6 ገጽ 16
  • የ2017 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የ2017 ንቁ! ርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2017
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሃይማኖት
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
  • ማኅበራዊ ሕይወት
  • ሳይንስ
  • ቃለ ምልልሶች
  • በታሪክ የሚዘከሩ ሰዎች
  • አገሮችና ሕዝቦች
  • እንስሳትና ዕፀዋት
  • ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
  • የተለያዩ ርዕሶች
  • የይሖዋ ምሥክሮች
  • ጤና እና ሕክምና
ንቁ!—2017
g17 ቁጥር 6 ገጽ 16

የ2017 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

ንቁ! ብዙ ርዕሰ ጉዳዮችን ከሚዳስሱ የዓለማችን መጽሔቶች መካከል በስፋት በመሰራጨት ረገድ ተወዳዳሪ የለውም!

በ2017 ከ100 በሚበልጡ ቋንቋዎች፣ ከ360 ሚሊዮን በላይ በሚሆኑ ቅጂዎች ተዘጋጅቷል!

ሃይማኖት

  • መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥ የአምላክ ቃል ነው? ቁጥር 3

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

  • መላእክት፦ ቁጥር 3

  • መስቀል፦ ቁጥር 2

  • የአምላክ ስም፦ ቁጥር 6

  • ጦርነት፦ ቁጥር 5

  • ፅንስ ማስወረድ፦ ቁጥር 1

  • ፈተና፦ ቁጥር 4

ማኅበራዊ ሕይወት

  • ልጆች ሐዘን ሲደርስባቸው፦ ቁጥር 2

  • ልጆች ራሳቸውን ችለው መኖር ሲጀምሩ (ትዳር)፦ ቁጥር 4

  • ልጆች የቤት ውስጥ ሥራዎችን እንዲሠሩ ማድረግ ያለው ጥቅም (ወላጆች)፦ ቁጥር 3

  • ልጆችን ትሕትና ማስተማር (ወላጆች)፦ ቁጥር 6

  • ‘መልካም ስም ከብዙ ሀብት ይሻላል’፦ ቁጥር 4

  • አድናቆት ማሳየት የሚቻለው እንዴት ነው? (ትዳር)፦ ቁጥር 1

  • ወላጅ ሲሞት (ወጣቶች)፦ ቁጥር 2

  • የጀብደኝነት ድርጊት መፈጸም ጉዳት አለው? (ወጣቶች)፦ ቁጥር 5

  • ፈገግታ—ትልቅ ስጦታ!፦ ቁጥር 1

ሳይንስ

  • ሆድ ዕቃን የሚቆጣጠረው የነርቭ ሥርዓት፦ ቁጥር 3

  • ንብ የምትፈልገው ቦታ ላይ ለማረፍ የምትጠቀምበት ዘዴ፦ ቁጥር 2

  • የሰሃራው ብርማ ጉንዳን ሙቀት የሚከላከልበት መንገድ፦ ቁጥር 1

  • የባሕር አቆስጣ ፀጉር፦ ቁጥር 3

  • የዛጎል ቅርጽ፦ ቁጥር 5

  • የፖሊያ ቤሪ ደማቅ ሰማያዊ ቀለም፦ ቁጥር 4

ቃለ ምልልሶች

  • በአንጎል ላይ ጥናት የሚያካሂዱ ፕሮፌሰር ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ? (ራጄሽ ካላርያ)፦ ቁጥር 4

  • አንድ የሶፍትዌር ንድፍ አውጪ ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ? (ዶክተር ፋን ዩ)፦ ቁጥር 3

በታሪክ የሚዘከሩ ሰዎች

  • አልሃዘን፦ ቁጥር 6

አገሮችና ሕዝቦች

  • ስፔን፦ ቁጥር 2

  • ኒው ዚላንድ፦ ቁጥር 6

  • ካዛክስታን፦ ቁጥር 5

እንስሳትና ዕፀዋት

  • አርክቲክ ተርን፦ ቁጥር 4

ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችና ሁኔታዎች

  • አደጋ ሲደርስ ሕይወት ለማዳን የሚያስችሉ እርምጃዎች፦ ቁጥር 5

  • ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም? ቁጥር 6

የተለያዩ ርዕሶች

  • ምትሃታዊ ድርጊቶች ምን ጉዳት አላቸው? ቁጥር 2

  • ሥራ ይበዛብሃል? ቁጥር 4

  • የኃይል ብክነትን ማስቀረት፦ ቁጥር 5

የይሖዋ ምሥክሮች

  • “እንዲህ ያለ ፍቅር በማየታችን ልባችን በጣም ተነክቷል” (በኔፓል የተከሰተው የምድር ነውጥ)፦ ቁጥር 1

ጤና እና ሕክምና

  • የመንፈስ ጭንቀትና ወጣቶች፦ ቁጥር 1

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ