የርዕስ ማውጫ
ጥር 15, 2012
© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶች
የካቲት 27, 2012–መጋቢት 4, 2012
እውነተኛ ክርስቲያኖች ለአምላክ ቃል አክብሮት አላቸው
ገጽ 4 • መዝሙሮች፦ 37, 43
መጋቢት 5-11, 2012
ገጽ 9 • መዝሙሮች፦ 24, 43
መጋቢት 12-18, 2012
‘ከእውነት መሠረታዊ ገጽታዎች’ ትምህርት ማግኘት
ገጽ 16 • መዝሙሮች፦ 16, 13
መጋቢት 19-25, 2012
ገጽ 21 • መዝሙሮች፦ 10, 6
መጋቢት 26, 2012–ሚያዝያ 1, 2012
ለመላው የሰው ዘር ጥቅም የሚያስገኙ ንጉሣዊ ካህናት
ገጽ 26 • መዝሙሮች፦ 23, 28
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕስ 1 ከገጽ 4-8
ይህ የጥናት ርዕስ ቅን ልብ ያላቸው ክርስቲያኖች በታሪክ ዘመናት ሁሉ በአምላክ መንፈስ ለመመራት ያደረጉትን ጥረት ያብራራል። እንዲሁም የ2012 የዓመት ጥቅስ የተመረጠበትን ምክንያት ጎላ አድርጎ ይገልጻል።
የጥናት ርዕስ 2 ከገጽ 9-13
ይህ የጥናት ርዕስ ነቅቶ መጠበቅን በተመለከተ ከሐዋርያትና በመጀመሪያው መቶ ዘመን ከነበሩት ሌሎች ክርስቲያኖች የምናገኛቸውን ሦስት ትምህርቶች ይዳስሳል። በመሆኑም የጥናት ርዕሱ፣ ስለ አምላክ መንግሥት የተሟላ ምሥክርነት ለመስጠት ያደረግነውን ቁርጥ ውሳኔ እንደሚያጠናክርልን ተስፋ እናደርጋለን።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 16-25
የሙሴ ሕግ እስራኤላውያን ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችን ለይሖዋ እንዲያቀርቡ ያዝዝ ነበር። ክርስቲያኖች ግን በዚህ ሕግ ሥር አይደሉም። ይሁንና በሕጉ ውስጥ ከምናገኛቸው መሠረታዊ ሥርዓቶች እንደምንረዳው ይሖዋ በዛሬው ጊዜ ያሉ አገልጋዮቹ አመስጋኝ እንዲሆኑ ይጠብቅባቸዋል፤ እነዚህ የጥናት ርዕሶች ይህን ጉዳይ በስፋት ያብራራሉ።
የጥናት ርዕስ 5 ከገጽ 26-30
የሰው ልጅ፣ ከምንም ነገር ይበልጥ የሚያስፈልገው ከአምላክ ጋር መታረቅ ነው። ንጉሣዊ ካህናት የማስታረቁን ሥራ የሚያከናውኑት እንዴት እንደሆነና ይህ ለእኛ ምን ጥቅም እንደሚያስገኝልን በዚህ የጥናት ርዕስ ላይ ይብራራል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
15 የጥናት ጊዜህን ይበልጥ አስደሳችና ውጤታማ ማድረግ
31 ከታሪክ ማኅደራችን
ሽፋኑ፦ በሜክሲኮ፣ ሳን ክሪስቶባል ደ ላስ ካሳስ በተባለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ የጎዳና ላይ ገበያ። ጾጺል የተባለ ቋንቋ የተማሩ በአቅኚነት የሚያገለግሉ አንድ ባልና ሚስት የአገሬው ተወላጅ ለሆነ አንድ ቤተሰብ ሲመሠክሩ።
ሜክሲኮ
የሕዝብ ብዛት
108,782,804
አስፋፊዎች
710,454
የትርጉም ሥራ
በ30 የአገሪቱ ቋንቋዎች