አንድ የወረዳ የበላይ ተመልካችና ባለቤቱ በምድባቸው ላይ፣ ፈረንሳይ 1957
የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ ይሖዋ አምላክ የእሱ ወዳጆች እንድንሆን እንደሚፈልግ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?
ጥቅስ፦ ያዕ 4:8
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ ወዳጆች ለመሆን ምን ማድረግ ይኖርብናል?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የአምላክ ወዳጆች ለመሆን ምን ማድረግ ይኖርብናል?
ጥቅስ፦ ዮሐ 17:3
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክን ማየት ሳንችል ወደ እሱ መቅረብ የምንችለው እንዴት ነው?