የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ሚያዝያ ገጽ 1
  • የውይይት ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የውይይት ናሙናዎች
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ●○○ መመሥከር
  • ○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
  • ○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
  • የመታሰቢያው በዓል ዘመቻ (ከመጋቢት 23–ሚያዝያ 19)፦
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • የውይይት ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ሚያዝያ ገጽ 1
አንድ ባልና ሚስት በመታሰቢያው በዓል ላይ እንግዳ ሲቀበሉ

በመታሰቢያው በዓል ላይ አዲሶችን መቀበል

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ምን ይላል?

ጥቅስ፦ ማቴ 16:16

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

ጥቅስ፦ ማቴ 20:28

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ ሕይወቱን ቤዛ አድርጎ ስለሰጠን አመስጋኝ መሆናችንን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ኢየሱስ ሕይወቱን ቤዛ አድርጎ ስለሰጠን አመስጋኝ መሆናችንን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ ዮሐ 17:3

ለቀጣዩ ጊዜ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ስብሰባዎች ምን ይመስላሉ?

የመታሰቢያው በዓል ዘመቻ (ከመጋቢት 23–ሚያዝያ 19)፦

የመጣነው በአንድ ልዩ በዓል ላይ እንዲገኙ ልንጋብዝዎት ነው። የመጋበዣ ወረቀቱ ይኸው። ዓርብ፣ ሚያዝያ 11, 2011 (ሚያዝያ 19, 2019) በዓለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የኢየሱስ ክርስቶስን ሞት መታሰቢያ በዓል ለማክበር ይሰበሰባሉ። ይህ የመጋበዣ ወረቀት ስብሰባው በአካባቢያችን የሚደረግበትን ቦታና ሰዓት ይገልጻል። በዓሉ ከሚከበርበት ዕለት አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ደግሞ “እውነተኛውን ሕይወት ለማግኘት ተጣጣሩ!” የሚል ርዕስ ያለው ንግግር ይቀርባል፤ በዚህም ስብሰባ ላይ ቢገኙ ደስ ይለናል።

ፍላጎት ካሳየ ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ