ዘፍጥረት 40:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በመሆኑም ፈርዖን በሁለቱ ሹማምንቱ ማለትም በመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃና በዳቦ ጋጋሪዎቹ አለቃ ላይ እጅግ ተቆጣ፤+ 3 እሱም በዘቦች አለቃ+ ቤት በሚገኘው ወህኒ ቤት ይኸውም ዮሴፍ በታሰረበት እስር ቤት+ ውስጥ እንዲታሰሩ አደረገ።
2 በመሆኑም ፈርዖን በሁለቱ ሹማምንቱ ማለትም በመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃና በዳቦ ጋጋሪዎቹ አለቃ ላይ እጅግ ተቆጣ፤+ 3 እሱም በዘቦች አለቃ+ ቤት በሚገኘው ወህኒ ቤት ይኸውም ዮሴፍ በታሰረበት እስር ቤት+ ውስጥ እንዲታሰሩ አደረገ።