ዘፀአት 1:1-4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ቤተሰባቸውን ይዘው ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የመጡት የእስራኤል ወንዶች ልጆች ስም የሚከተለው ነው፦+ 2 ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣+ 3 ይሳኮር፣ ዛብሎን፣ ቢንያም፣ 4 ዳን፣ ንፍታሌም፣ ጋድና አሴር።+
1 ቤተሰባቸውን ይዘው ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የመጡት የእስራኤል ወንዶች ልጆች ስም የሚከተለው ነው፦+ 2 ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣+ 3 ይሳኮር፣ ዛብሎን፣ ቢንያም፣ 4 ዳን፣ ንፍታሌም፣ ጋድና አሴር።+