ዘፍጥረት 42:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በመሆኑም ከፊታቸው ዞር ብሎ አለቀሰ።+ ከዚያም ወደ እነሱ ተመልሶ በመምጣት በድጋሚ ካነጋገራቸው በኋላ ስምዖንን+ ከእነሱ ለይቶ በመውሰድ ዓይናቸው እያየ አሰረው።+
24 በመሆኑም ከፊታቸው ዞር ብሎ አለቀሰ።+ ከዚያም ወደ እነሱ ተመልሶ በመምጣት በድጋሚ ካነጋገራቸው በኋላ ስምዖንን+ ከእነሱ ለይቶ በመውሰድ ዓይናቸው እያየ አሰረው።+