ዘኁልቁ 2:18-21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የኤፍሬም ምድብ በየምድቡ* በመሆን በስተ ምዕራብ አቅጣጫ ይስፈር፤ የኤፍሬም ልጆች አለቃ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማ+ ነው። 19 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 40,500 ናቸው።+ 20 ከእሱም ቀጥሎ የምናሴ+ ነገድ ይስፈር፤ የምናሴ ልጆች አለቃ የፐዳጹር ልጅ ገማልያል+ ነው። 21 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 32,200 ናቸው።+
18 “ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የኤፍሬም ምድብ በየምድቡ* በመሆን በስተ ምዕራብ አቅጣጫ ይስፈር፤ የኤፍሬም ልጆች አለቃ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማ+ ነው። 19 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 40,500 ናቸው።+ 20 ከእሱም ቀጥሎ የምናሴ+ ነገድ ይስፈር፤ የምናሴ ልጆች አለቃ የፐዳጹር ልጅ ገማልያል+ ነው። 21 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 32,200 ናቸው።+