ዘዳግም 33:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ስለ ጋድ እንዲህ አለ፦+ “የጋድን ድንበሮች የሚያሰፋ የተባረከ ነው።+ በዚያ እንደ አንበሳ ይተኛል፤ክንድን፣ አዎ አናትን ለመዘነጣጠል ተዘጋጅቶ ይጠብቃል።