ዘዳግም 33:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለ ዮሴፍ እንዲህ አለ፦+ “ይሖዋ ከሰማይ በሚወርዱ ምርጥ ነገሮች፣በጤዛና ከታች በሚመነጩ ውኃዎች+ምድሩን ይባርክ፤+