ዘፍጥረት 49:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እሱ* ከአባትህ አምላክ የተገኘ ነው፤ አምላክም ይረዳሃል፤ እሱም ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ጋር ይሆናል። አምላክም ከላይ ከሰማያት በሚገኙ በረከቶች፣ ከታች ከጥልቁ በሚገኙ በረከቶች+ እንዲሁም ከጡትና ከማህፀን በሚገኙ በረከቶች ይባርክሃል።
25 እሱ* ከአባትህ አምላክ የተገኘ ነው፤ አምላክም ይረዳሃል፤ እሱም ሁሉን ቻይ ከሆነው አምላክ ጋር ይሆናል። አምላክም ከላይ ከሰማያት በሚገኙ በረከቶች፣ ከታች ከጥልቁ በሚገኙ በረከቶች+ እንዲሁም ከጡትና ከማህፀን በሚገኙ በረከቶች ይባርክሃል።