ዕብራውያን 11:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ያዕቆብ መሞቻው በተቃረበ ጊዜ+ የዮሴፍን ልጆች እያንዳንዳቸውን የባረካቸውና+ የበትሩን ጫፍ ተመርኩዞ ለአምላክ የሰገደው በእምነት ነበር።+