-
መዝሙር 147:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ለእንስሳት እንዲሁም የሚበሉትን ለማግኘት ለሚጮኹ የቁራ ጫጩቶች
ምግብ ይሰጣል።+
-
-
ማቴዎስ 6:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 የሰማይ ወፎችን ልብ ብላችሁ ተመልከቱ፤+ እነሱ አይዘሩም፣ አያጭዱም ወይም በጎተራ አያከማቹም፤ ይሁንና በሰማይ ያለው አባታችሁ ይመግባቸዋል። ታዲያ እናንተ ከእነሱ አትበልጡም?
-