ዘዳግም 32:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 104:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋ ሆይ፣ ሥራህ ምንኛ ብዙ ነው!+ ሁሉንም በጥበብ ሠራህ።+ ምድር በፈጠርካቸው ነገሮች ተሞልታለች። 1 ጢሞቴዎስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሁንና አምላክ የፈጠረው ነገር ሁሉ መልካም ነው፤+ በምስጋና እስከተቀበሉት ድረስ ምንም የሚጣል ነገር የለም፤+