-
ዘፍጥረት 27:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በዚህ ጊዜ እናቱ “ልጄ፣ ለአንተ የታሰበው እርግማን ለእኔ ይሁን። ብቻ እኔ የምልህን አድርግ፤ ሄደህ ጠቦቶቹን አምጣልኝ” አለችው።+
-
-
ዘፍጥረት 27:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 እንግዲህ ልጄ እኔ የምልህን አድርግ። ተነስተህ በካራን ወደሚገኘው ወደ ወንድሜ ወደ ላባ ሽሽ።+
-