-
ዘፍጥረት 27:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እንግዲህ ልጄ፣ አሁን የምልህን በጥሞና አዳምጥ፤ የማዝህንም አድርግ።+
-
-
ዘፍጥረት 27:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 እንግዲህ ልጄ እኔ የምልህን አድርግ። ተነስተህ በካራን ወደሚገኘው ወደ ወንድሜ ወደ ላባ ሽሽ።+
-