ዘዳግም 33:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እህልና አዲስ የወይን ጠጅ ባለበት ምድር፣+ሰማያቱ ጠል በሚያንጠባጥቡበት+እስራኤል ያለስጋት ይቀመጣል፤የያዕቆብም ምንጭ የተገለለ ይሆናል።