የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 38:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ባሕሩ ከማህፀን አፈትልኮ በወጣ ጊዜ፣

      በር የዘጋበት ማን ነው?+

  • ኢዮብ 38:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ደግሞም ‘እስከዚህ ድረስ መምጣት ትችላለህ፤ ከዚህ ግን አታልፍም፤

      የኩሩው ማዕበልህም ገደብ ይህ ነው’ ባልኩ ጊዜ+ አንተ የት ነበርክ?

  • መዝሙር 104:6-9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ጥልቅ ውኃን እንደ ልብስ አለበስካት።+

      ውኃዎቹ ከተራሮቹ በላይ ቆሙ።

       7 በገሠጽካቸው ጊዜ ሸሹ፤+

      የነጎድጓድህን ድምፅ ሲሰሙ በድንጋጤ ፈረጠጡ፤

       8 ተራሮች ወደ ላይ ወጡ፤+ ሸለቆዎችም ወደ ታች ወረዱ፤

      ሁሉም ወዳዘጋጀህላቸው ቦታ ሄዱ።

       9 ውኃዎቹ አልፈው እንዳይሄዱ፣

      እንደገናም ምድርን እንዳይሸፍኑ ወሰን አበጀህላቸው።+

  • መዝሙር 136:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ምድርን በውኃዎች ላይ ዘረጋ፤+

      ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ