ዘፍጥረት 46:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የይሁዳ+ ወንዶች ልጆች ኤር፣ ኦናን፣ ሴሎም፣+ ፋሬስ+ እና ዛራ+ ነበሩ፤ ይሁንና ኤር እና ኦናን በከነአን ምድር ሞቱ።+ የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል ነበሩ።+ ሩት 4:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እንዲሁም ይሖዋ ከዚህች ወጣት ሴት በሚሰጥህ ዘር አማካኝነት ቤትህ ትዕማር ለይሁዳ እንደወለደችለት እንደ ፋሬስ+ ቤት ይሁን።”+ 1 ዜና መዋዕል 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የይሁዳ ምራት ትዕማር+ ፋሬስን+ እና ዛራን ወለደችለት። የይሁዳ ወንዶች ልጆች በአጠቃላይ አምስት ነበሩ። ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ 3:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ነአሶን የአሚናዳብ ልጅ፣አሚናዳብ የአርናይ ልጅ፣አርናይ የኤስሮን ልጅ፣ኤስሮን የፋሬስ ልጅ፣+ፋሬስ የይሁዳ ልጅ፣+
12 የይሁዳ+ ወንዶች ልጆች ኤር፣ ኦናን፣ ሴሎም፣+ ፋሬስ+ እና ዛራ+ ነበሩ፤ ይሁንና ኤር እና ኦናን በከነአን ምድር ሞቱ።+ የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል ነበሩ።+