ዘኁልቁ 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሙሴ የማደሪያ ድንኳኑን ተክሎ በጨረሰበት ቀን+ የማደሪያ ድንኳኑን ከቁሳቁሶቹ ሁሉና ከመሠዊያው እንዲሁም ከዕቃዎቹ ሁሉ+ ጋር ቀባው፤+ ደግሞም ቀደሰው። እነዚህን ነገሮች በቀባቸውና በቀደሳቸው+ ጊዜ ዘኁልቁ 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የማደሪያ ድንኳኑ በተተከለበት ቀን+ ደመናው የማደሪያ ድንኳኑን ይኸውም የምሥክሩን ድንኳን ሸፈነው፤ ሆኖም ከምሽት ጀምሮ እስከ ጠዋት ድረስ በማደሪያ ድንኳኑ ላይ እሳት የሚመስል ነገር ታየ።+
7 ሙሴ የማደሪያ ድንኳኑን ተክሎ በጨረሰበት ቀን+ የማደሪያ ድንኳኑን ከቁሳቁሶቹ ሁሉና ከመሠዊያው እንዲሁም ከዕቃዎቹ ሁሉ+ ጋር ቀባው፤+ ደግሞም ቀደሰው። እነዚህን ነገሮች በቀባቸውና በቀደሳቸው+ ጊዜ
15 የማደሪያ ድንኳኑ በተተከለበት ቀን+ ደመናው የማደሪያ ድንኳኑን ይኸውም የምሥክሩን ድንኳን ሸፈነው፤ ሆኖም ከምሽት ጀምሮ እስከ ጠዋት ድረስ በማደሪያ ድንኳኑ ላይ እሳት የሚመስል ነገር ታየ።+