-
ዘፀአት 40:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የማደሪያ ድንኳኑን ይኸውም የመገናኛ ድንኳኑን ትከል።+
-
-
ዘፀአት 40:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በሁለተኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የማደሪያ ድንኳኑ ተተከለ።+
-