ዘኁልቁ 10:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በሁለተኛው ዓመት ሁለተኛ ወር፣ ከወሩም በ20ኛው ቀን+ ደመናው ከምሥክሩ የማደሪያ ድንኳን ላይ ተነሳ።+ ነህምያ 9:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አንተ ምሕረትህ ታላቅ ስለሆነ በምድረ በዳ አልተውካቸውም።+ ቀን ቀን በመንገዳቸው ይመራቸው የነበረው የደመና ዓምድም ሆነ የሚሄዱበትን መንገድ የሚያበራላቸው ሌሊት ሌሊት ይታይ የነበረው የእሳት ዓምድ ከላያቸው አልተነሳም ነበር።+
19 አንተ ምሕረትህ ታላቅ ስለሆነ በምድረ በዳ አልተውካቸውም።+ ቀን ቀን በመንገዳቸው ይመራቸው የነበረው የደመና ዓምድም ሆነ የሚሄዱበትን መንገድ የሚያበራላቸው ሌሊት ሌሊት ይታይ የነበረው የእሳት ዓምድ ከላያቸው አልተነሳም ነበር።+