ዘኁልቁ 3:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የሜራሪ ወንዶች ልጆች በየቤተሰባቸው ማህሊ+ እና ሙሺ+ ነበሩ። የሌዋውያኑ ቤተሰቦች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ነበሩ።