-
ዘፀአት 14:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እኔ ደግሞ የግብፃውያን ልብ እንዲደነድን ስለምፈቅድ እስራኤላውያንን ተከትለው ይገባሉ፤ እኔም ፈርዖንን፣ ሠራዊቱን ሁሉ፣ የጦር ሠረገሎቹንና ፈረሰኞቹን ድል በማድረግ ለራሴ ክብርን እጎናጸፋለሁ።+
-
-
1 ዜና መዋዕል 16:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 ክብሩን በብሔራት፣
አስደናቂ ሥራዎቹንም በሕዝቦች ሁሉ መካከል አስታውቁ።
-
-
ምሳሌ 16:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሖዋ ማንኛውንም ነገር ያዘጋጀው ለራሱ ዓላማ ነው፤
ክፉውም ሰው እንኳ በመዓት ቀን እንዲጠፋ ያደርጋል።+
-
-
ኢሳይያስ 63:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+
ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+
ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+
-
ሮም 9:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ቅዱስ መጽሐፉ ስለ ፈርዖን ሲናገር “በሕይወት ያቆየሁህ ኃይሌን በአንተ ለማሳየትና ስሜ በመላው ምድር እንዲታወጅ ለማድረግ ነው” ይላል።+
-
-
-