-
ዘፀአት 8:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ይሖዋም ሙሴ እንደጠየቀው አደረገ፤ እንቁራሪቶቹም በየቤቱ፣ በየግቢውና በየሜዳው መሞት ጀመሩ።
-
-
ዘፀአት 8:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ፈርዖንም ችግሩ ጋብ ማለቱን ባየ ጊዜ ልቡን አደነደነ፤ ልክ ይሖዋ እንደተናገረውም እነሱን ለመስማት ፈቃደኛ አልሆነም።+
-