የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 4:22, 23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ፈርዖንንም እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እስራኤል ልጄ ነው፤ አዎ፣ የበኩር ልጄ ነው።+ 23 እንግዲህ ‘እንዲያገለግለኝ ልጄን ልቀቅ’ ብዬሃለሁ። ለመልቀቅ ፈቃደኛ ካልሆንክ ግን ልጅህን፣ አዎ የበኩር ልጅህን እገድላለሁ።”’”+

  • መዝሙር 78:51
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 51 በመጨረሻም የግብፅን በኩሮች በሙሉ፣

      በካም ድንኳኖች ውስጥ ከሚገኙትም መካከል የፍሬያቸው መጀመሪያ የሆኑትን መታ።+

  • መዝሙር 105:36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 ከዚያም በአገራቸው ያሉትን በኩራት ሁሉ፣

      የፍሬያቸው* መጀመሪያ የሆኑትን መታ።+

  • መዝሙር 136:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 የግብፅን በኩር ቀሰፈ፤+

      ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።

  • ዕብራውያን 11:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 አጥፊው የበኩር ልጆቻቸውን እንዳይገድል* ሙሴ ፋሲካን* ያከበረውና መቃኖቹ ላይ ደም የረጨው በእምነት ነው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ