-
ዘፀአት 9:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሖዋም በእስራኤል ከብቶችና በግብፅ ከብቶች መካከል ልዩነት እንዲኖር ያደርጋል፤ ከእስራኤላውያን ከብቶች መካከል አንድ እንኳ አይሞትም።”’”+
-
-
ዘፀአት 9:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በረዶ ያልወረደው እስራኤላውያን በሚኖሩበት በጎሸን ምድር ብቻ ነበር።+
-
-
ዘፀአት 10:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 እነሱም እርስ በርስ አይተያዩም ነበር፤ ለሦስት ቀን ማናቸውም ካሉበት ቦታ ንቅንቅ ማለት አልቻሉም፤ ሆኖም እስራኤላውያን ሁሉ በሚኖሩበት ስፍራ ብርሃን ነበር።+
-