-
ዘፀአት 4:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ስለዚህ ሙሴ ወደ አማቱ ወደ ዮቶር+ ተመልሶ በመሄድ “እስካሁን በሕይወት መኖር አለመኖራቸውን አይ ዘንድ እባክህ በግብፅ ወዳሉት ወንድሞቼ ተመልሼ ልሂድ” አለው። ዮቶርም ሙሴን “በሰላም ሂድ” አለው።