-
ዘፀአት 2:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በምድያም የነበረው ካህን+ ሰባት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ እነሱም ውኃ ቀድተው ገንዳውን በመሙላት የአባታቸውን መንጋ ውኃ ለማጠጣት መጡ።
-
-
ዘፀአት 18:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በመሆኑም የሙሴ አማት ዮቶር ከሙሴ ሚስትና ወንዶች ልጆች ጋር በመሆን የእውነተኛው አምላክ ተራራ+ በሚገኝበት ምድረ በዳ ሰፍሮ ወደነበረው ወደ ሙሴ መጣ።
-