-
ዮሐንስ 19:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን ቀደም ብሎ መሞቱን ስላዩ እግሮቹን አልሰበሩም።
-
-
ዮሐንስ 19:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ይህም የሆነው “ከእሱ አንድ አጥንት እንኳ አይሰበርም”+ የሚለው የቅዱስ መጽሐፉ ቃል እንዲፈጸም ነው።
-