-
ዘፀአት 12:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 በአንድ ቤት ውስጥ መበላት አለበት። ከሥጋውም ላይ የትኛውንም ቢሆን ከቤት ውጭ ይዘህ አትውጣ፤ ከአጥንቱም አንዱንም አትስበሩ።+
-
-
ዮሐንስ 19:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ይህም የሆነው “ከእሱ አንድ አጥንት እንኳ አይሰበርም”+ የሚለው የቅዱስ መጽሐፉ ቃል እንዲፈጸም ነው።
-