-
ዘፀአት 14:2, 3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “ወደ ኋላ ተመልሰው በሚግዶልና በባሕሩ መካከል ባለው በበዓልጸፎን ትይዩ በሚገኘው በፊሃሂሮት ፊት ለፊት እንዲሰፍሩ ለእስራኤላውያን ንገራቸው።+ በበዓልጸፎን ፊት ለፊት በባሕሩ አጠገብ ስፈሩ። 3 ፈርዖንም ስለ እስራኤላውያን ‘ግራ ተጋብተው በምድሪቱ ላይ እየተንከራተቱ ነው። ምድረ በዳው ጋሬጣ ሆኖባቸዋል’ ማለቱ አይቀርም።
-
-
ዘኁልቁ 33:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 በመሆኑም እስራኤላውያን ከራምሴስ ተነስተው በሱኮት+ ሰፈሩ።
-