-
ዘፀአት 14:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 በዚህ መንገድ ይሖዋ በዚያ ቀን እስራኤላውያንን ከግብፃውያን እጅ አዳነ፤+ እስራኤላውያንም የግብፃውያን ሬሳ በባሕሩ ዳርቻ ላይ ወድቆ ተመለከቱ።
-
-
ዘፀአት 15:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ማዕበሉም ከደናቸው፤ እነሱም እንደ ድንጋይ ወደ ጥልቁ ሰመጡ።+
-
-
መዝሙር 136:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ፈርዖንንና ሠራዊቱን ቀይ ባሕር ውስጥ ወረወረ፤+
ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና።
-