ዘዳግም 4:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 እናንተን ግን ልክ እንደ ዛሬው ሁሉ ይሖዋ የእሱ የግል ንብረት*+ እንድትሆኑ የብረት ማቅለጫ ምድጃ ከሆነችው ከግብፅ አውጥቶ አመጣችሁ። መዝሙር 106:8-11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሁንና ኃያልነቱ እንዲታወቅ ሲል፣+ለስሙ ብሎ አዳናቸው።+ 9 ቀይ ባሕርን ገሠጸ፤ ባሕሩም ደረቀ፤በበረሃ* የሚሄዱ ያህል በጥልቅ ውኃው መካከል መራቸው፤+10 ከባላጋራዎቻቸው እጅ አዳናቸው፤+ከጠላቶቻቸውም እጅ ታደጋቸው።+ 11 ውኃው ጠላቶቻቸውን ዋጠ፤ከእነሱ አንድ ሰው እንኳ አልዳነም።+
8 ይሁንና ኃያልነቱ እንዲታወቅ ሲል፣+ለስሙ ብሎ አዳናቸው።+ 9 ቀይ ባሕርን ገሠጸ፤ ባሕሩም ደረቀ፤በበረሃ* የሚሄዱ ያህል በጥልቅ ውኃው መካከል መራቸው፤+10 ከባላጋራዎቻቸው እጅ አዳናቸው፤+ከጠላቶቻቸውም እጅ ታደጋቸው።+ 11 ውኃው ጠላቶቻቸውን ዋጠ፤ከእነሱ አንድ ሰው እንኳ አልዳነም።+