የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢያሱ 2:9, 10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 እንዲህም አለቻቸው፦ “ይሖዋ ምድሪቱን እንደሚሰጣችሁ አውቃለሁ፤+ እኛም እናንተን በመፍራት ተሸብረናል።+ የምድሪቱ ነዋሪዎች በሙሉ በእናንተ የተነሳ ልባቸው ከድቷቸዋል፤+ 10 ምክንያቱም ከግብፅ በወጣችሁ ጊዜ ይሖዋ ቀይ ባሕርን በፊታችሁ እንዴት እንዳደረቀው+ እንዲሁም ከዮርዳኖስ ማዶ* በደመሰሳችኋቸው በሁለቱ የአሞራውያን ነገሥታት፣ በሲሖንና+ በኦግ+ ላይ ምን እንዳደረጋችሁ ሰምተናል።

  • መዝሙር 66:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እሱ ባሕሩን ደረቅ ምድር አደረገው፤+

      ወንዙን በእግራቸው ተሻገሩ።+

      በዚያ በእሱ እጅግ ደስ አለን።+

  • መዝሙር 106:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ቀይ ባሕርን ገሠጸ፤ ባሕሩም ደረቀ፤

      በበረሃ* የሚሄዱ ያህል በጥልቅ ውኃው መካከል መራቸው፤+

  • መዝሙር 114:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ባሕሩ ይህን አይቶ ሸሸ፤+

      ዮርዳኖስ ወደ ኋላ ተመለሰ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ