-
ዘፀአት 9:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ሆኖም ኃይሌን እንዳሳይህና ስሜ በመላው ምድር እንዲታወጅ ስል በሕይወት አቆይቼሃለሁ።+
-
-
ዘፀአት 18:10, 11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከዚያም ዮቶር እንዲህ አለ፦ “ከግብፅና ከፈርዖን እጅ ያዳናችሁ እንዲሁም ሕዝቡን ከግብፅ እጅ ነፃ ያወጣው ይሖዋ ይወደስ። 11 ይሖዋ በሕዝቡ ላይ የእብሪት ድርጊት በፈጸሙ ሰዎች ላይ እንዲህ ያለ እርምጃ በመውሰዱ ከሌሎች አማልክት ሁሉ እንደሚበልጥ+ አሁን አውቄአለሁ።”
-
-
መዝሙር 106:11, 12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ውኃው ጠላቶቻቸውን ዋጠ፤
ከእነሱ አንድ ሰው እንኳ አልዳነም።+
-