ኢሳይያስ 37:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ያቃለልከውና+ የሰደብከው ማንን ነው? ድምፅህን ከፍ ያደረግከው፣+እብሪተኛ ዓይንህንም ያነሳኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ ላይ እኮ ነው!+