መዝሙር 78:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 በአስተማማኝ ሁኔታ መራቸው፤አንዳች ፍርሃትም አልተሰማቸውም፤+ባሕሩም ጠላቶቻቸውን ዋጠ።+ ዕብራውያን 11:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እስራኤላውያን በደረቅ ምድር የሚሄዱ ያህል ቀይ ባሕርን በእምነት ተሻገሩ፤+ ይሁንና ግብፃውያን እንዲህ ለማድረግ በሞከሩ ጊዜ ሰመጡ።+