ዘፀአት 23:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አምላካችሁን ይሖዋን አገልግሉ፤+ እሱም ምግብህንና ውኃህን ይባርክልሃል።+ እኔም ከመካከልህ በሽታን አስወግዳለሁ።+ መዝሙር 103:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱ በደልሽን ሁሉ ይቅር ይላል፤+ሕመምሽንም ሁሉ ይፈውሳል፤+