2 ሳሙኤል 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ዳዊት ናታንን “በይሖዋ ላይ ኃጢአት ሠርቻለሁ” አለው።+ ናታንም ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “ይሖዋም ኃጢአትህን ይቅር ይላል።*+ አትሞትም።+ ኢሳይያስ 43:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ስለ ራሴ ስል+ በደልህን* እኔ ራሴ እደመስሰዋለሁ፤+ኃጢአትህንም አላስታውስም።+